የሊዝበን ውልና ገቢራዊነቱ22 ኅዳር 2002ማክሰኞ፣ ኅዳር 22 2002የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሄርና መራህያነ መንግስት ከስምንት ዓመታት ውጣ ውረድ በኋላ ያፀደቁት የኅብረቱ መተዳደሪያ ደንብ የሊዝበኑ ውል እ.ጎ.አ ከዛሬ ታህሳስ አንድ 2009 ዓ.ም አንስቶ ፀንቷል ።https://p.dw.com/p/Kn49የሊዝበኑ ውል ሲፈረምምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ዉሉ በተለያዩ ጊዜያት ከየአገራቱ ተቃዉሞ እየገጠመዉ እዚህ ለመድረስ ያሳለፈዉ ግዜ ቀላል እንዳልሆነ ግልፅ ነዉ። ከዛሬ ጀምሮ ህብረቱ የሚተዳደርበት ይህ ውል ምን ዓይነት ዋና ዋና ለውጦችን ያስከትላል ? ምንስ ይቀረዋል ? ሂሩት መለሰ ፣ ነጋሽ መሀመድ / ሸዋዬ ለገሠ