1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐረሪ መስተዳድር ዉሳኔና ቅሬታዉ

ሐሙስ፣ ጥር 24 2004

ተጠርታሪዎቹ ሲታሰሩ ወንጀላቸዉ ተዘርዝሮ በዋስ ሲፈቱ ግን የተፈቱበት ምክንያት ሳይነገር መለቀቃቸዉ አሳዛኝ ነዉ። አራቱ ባለሥልጣናት ታስረዉ የነበረዉ ሥልጣናቸዉን ለግል ጥቅም ማጋበሻነት አዉለዉታል፥ በሕግ ወጥ እንቅስቃሴዎች ዉስጥ ተሳትፈዋል በሚል ጥርጣሬ ነበር።

https://p.dw.com/p/13w1e
Autor/Copyright: Yohannes Gebreegziabher, Deutsche Welle Titel: Polizisten in Dire Dawa/Äthiopien Thema: Die Polizei - (nicht immer) Dein Freund und Helfer in Äthiopien Schlagwörter: Äthiopien, Polizei, Sicherheitskräfte Eingestellt 02/2011
ፖሊስምስል DW


የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ-እግዚያአብሔር ያነጋገራቸዉ ነዋሪዎች እንደሚሉት ተጠርታሪዎቹ ሲታሰሩ ወንጀላቸዉ ተዘርዝሮ በዋስ ሲፈቱ ግን የተፈቱበት ምክንያት ሳይነገር መለቀቃቸዉ አሳዛኝ ነዉ።

ዩሐንስ ገ/እግዚ አብሄር
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ