1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐረር ሬዲዮ ጣቢያ ሥርጭት መቋረጥ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 14 2005

ከተመሰረተ ድፍን 40 ዓመታትን ያስቆጠረው የሀረር ሬዲዮ ጣቢያ በኦሮሚኛ ኋላም በሶማሊኛና ሀረሪ ቋንቋዎች ሲያስተላልፋቸው የነበሩ አካባቢያዊ ስርጭቶች መቋረጣቸውን ተከትሎ በምራቁ የሀገሪቱ ክፍል ነዋሪዎች ቅሬታ በማሰማት ላይ ናቸው።

https://p.dw.com/p/16Vtl
Antennae at Akrotiri British military base, Cyprus,
ምስል AP

ከተመሰረተ ድፍን 40 ዓመታትን ያስቆጠረው የሀረር ሬዲዮ ጣቢያ በኦሮሚኛ ኋላም በሶማሊኛና ሀረሪ ቋንቋዎች ሲያስተላልፋቸው የነበሩ አካባቢያዊ ስርጭቶች መቋረጣቸውን ተከትሎ በምራቁ የሀገሪቱ ክፍል  ነዋሪዎች ቅሬታ በማሰማት ላይ ናቸው። ሬዲዮ ጣቢያው በአሁኑ ሠዓት ሶስቱን የአካባቢያዊ ስርጭቶች በመዝጋት የሀገራዊ ስርጭቱን ብቻ ተቀብሎ በማስተላለፍ ላይ ይገኛል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ