1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕወሐትና የአዴፓ ዉዝግብ

ዓርብ፣ ሐምሌ 5 2011

ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የገጠሙት መወነጃጀል የኢትዮጵያን ገዢ ፓርቲ (የኢሕአዴግን) ሕልዉና ላደጋ ማጋለጡን የተለያዩ የፖለቲካ ተንታኞች እያሳሰቡ ነዉ

https://p.dw.com/p/3M0DW
EPRDF Logo

               
ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የገጠሙት መወነጃጀል የኢትዮጵያን ገዢ ፓርቲ (የኢሕአዴግን) ሕልዉና ላደጋ ማጋለጡን የተለያዩ የፖለቲካ ተንታኞች እያሳሰቡ ነዉ።የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት «በደም የተለነሰ አንድነት» እንዳላቸዉ ሲናገሩ የነበሩት ሁለቱ አንጋፋ የፖለቲካ ማሕበራት አንዳቸዉን ሌላቸዉን መወንጀላቸዉ ዘመናት ያስቆጠረ ትብብራቸዉ ከፍጻሜዉ መጀመሪያ ላይ የመድረሱ ማረጋገጪያ ነዉ።ያሁኖቹ የትግራይና የአማራ ገዢ ፓርቲዎች ኢሕአዴግን የመሠረቱት በ1980 ነበር።

ዓለምነዉ መኮንን 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ