1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 19 2008

በእረፍት ላይ የነበሩ አባላቱን ለዛሬ ለአስቸኳይ ጉባዔ የጠራዉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ።

https://p.dw.com/p/1JW8E
Äthiopien Parlament
ምስል DW/Y. G. Egziabher

[No title]

በዚህ ለአንድ ቀን በተጠራዉ ጉባዔ ምክር ቤቱ የግማሽ ቀን ቆይታዉ አድርጎ 16 እጩ ዳኞችን ለፊደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሹመት መስጠቱን እና አራት ረቂቅ አዋጆችንም ማፅደቁን የአዲስ አበባ ወኪላችን የላከልን ዘገባ ያሳያል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ