1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የጋራ ስብሰባ

ሰኞ፣ መስከረም 26 2007

የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ዛሬ የጋራ ስብሰባ አካሄዱ። ስብሰባዉን በንግግር የከፈቱት ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመ ሀገሪቱ በአዲሱ ዓመት 2007 የሚጠብቃትን እንቅስቃሴ እና ባለፈው ዓመት የታዩትን ጉድለቶች በዝርዝር ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/1DRFc
Das Parlamentsgebäude in Äthiopiens Hauptstadt Addis Abeba
ምስል DW

ፕሬዝደንቱ ካነሱዋቸው ሀሳቦች መካከል አነስተኛ እና ጥቃቅን የንግዱ ዘርፍ የተጠበቀውን ውጤት አለማስገኘቱ እና በትራንስፖርቱ ዘርፍ የሚታየው ችግር ዋነኞቹ ነበሩ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ