1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕዝብ አስተያየት በማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 11 2010

ጠ/ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያስፀደቁትን የካቢኔ አባላት ሹመት ተከትሎ በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የተለያዩ የድጋፍ እና የተቃውሞ አአስተያየቶች ተንፀባርቀዋል።

https://p.dw.com/p/2wLGP
Äthiopien Abiy Ahmed OPDO
ምስል Abdulbasit Abdulsemed

የሚንስትሮች ሹመት እና የማህበራዊ መ/ብዙኃን አስተያየት

አንዳንድ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተጠቃሚዎች ሹመቱን መልካም ብለውታል። አንዳንዶቹ ደግሞ እንኳንስ መሠረታዊ ለውጥ ይቅርና ጥገናዊ ለውጥም ለማምምጣት የማያስችል ነው ሲሉ ነቅፈውታል። ቦን የሚገኘዉን ጣቢያችንን ለመጎብኘት የመጣዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በተወሰኑት አስተያየት ላይ አጭር ምልከታ አድርጓል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ነጋሽ መሀመድ