1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓባይ ግድብ ግንባታ እና ግብፃውያን

ሰኞ፣ ጥር 15 2009

የግብፅ ጠበቆች እና ተሟጋቾች ግብፅ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የዓባይን ወንዝ የማልማት መብቷ ላይ የተፈራረሙበትን ስምምነት የሃገራቸው ፍርድ ቤት ውድቅ እንዲያደርገው ዘመቻ ጀመሩ።

https://p.dw.com/p/2WGHX
Nil Dammbau in Äthiopien Archiv 28.05.2013
ምስል William Lloyd-George/AFP/Getty Images

Ber. Washington(Ägypten Aktivisten & Anwälte /GERD) - MP3-Stereo

ይሁንና፣ ሶስቱ ሃገራት የተፈራረሙት  ስምምነት የኢትዮጵያን የዓባይ ወንዝን የማልማት መብቷን ያወቀ ሲሆን ፣ የግድቡን ግንባታ እና አጠቃቀሙን በተመለከተ ለሚነሱ ያለመግባባቶች የዘርፉ ባለሙያዎች መልስ ቢሰጡበት ተገቢ እንደሚሆን አንድ ኢትዮጵያዊ የዘርፉ ባለሙያ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

መክብብ ሸዋ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ