1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመላው አፍሪቃ የነጋዴዎች ምክር ቤቶች ጉባኤ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28 2007

።በእንግሊዘኛው ምህፃር « ፓቺ» በመባል የሚጠራው የመላው አፍሪቃ የነጋዴዎችና የኢንዱስትሪ ምክር ቤት በአፍሪቃ ሙስናና የመልካም አስተዳደር እጦት ብዙ ባለሃብቶችን ከክፍለ ዓለሙ የሚያርቁ ችግሮች መሆናቸውን ጠቁሟል ።

https://p.dw.com/p/1G9xI
Äthiopien Pan-African chamber of commerce
ምስል DW/G.T. Hailegiorgis

[No title]




የውጭ ባለሃብቶች በአፍሪቃ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ የአፍሪቃ ነጋዴዎች ጠየቁ ። የመላው አፍሪቃ የነጋዴዎች ና የኢንዱስትሪዎች ምክር ቤት ከአረብ ሐገራት የፓርላማ ተወካዮችና ከሌሎች ሐገራት ባለሃብቶች ጋር አዲስ አበባ ውስጥ ሰሞኑን ባካሄደው የምክክር ጉባኤ በአፍሪቃ መዋዕለ ንዋይን ማፍሰስ ትርጉም እንዳለው አስገንዝቧል ።በእንግሊዘኛው ምህፃር PACCI ፓቺ በመባል የሚጠራው የመላው አፍሪቃ የነጋዴዎችና የኢንዱስትሪ ምክር ቤት በአፍሪቃ ሙስናና የመልካም አስተዳደር እጦት ብዙ ባለሃብቶችን ከክፍለ ዓለሙ የሚያርቁ ችግሮች መሆናቸውን ጠቁሟል ።ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ