1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መግለጫ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 2003

በመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ የመኢአድ አመራር ለተፈጠረው ልዩነት እና የስልጣን ሽኩቻ መፍትሄ እንዳገኘለት ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/Rgki
ምስል AP

ፓርቲውን ለማፍረስ ሞክረዋል ያላቸው አስራ አራት የፓርቲውን አመራር አባላትም ከፓርቲው መታገዳቸውን እና እነሱን የሚተኩ አዳዲስ የአመራር አባላትንም መምረጡን የመኢአድ መግለጫ አመልክቶዋል። ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ