1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመረጃ ቴክኖሎጂ አጠባበቅ

ረቡዕ፣ መጋቢት 3 2006

በጀርመናዊቷ የሀኖፈር ከተማ ባለፈው እሁድ የተከፈተው እና አምስት ቀናት የሚቆየው ትልቁ የኮምፒውተር ትርዒት የመረጃ ቴክኖሎጂን አጠባበቅ እንዴት አስተማማኝ ማድረግ ይቻላል ለሚለው ጉዳይ ትኩረት ሰጥቶዋል።

https://p.dw.com/p/1BOZD
ምስል DW/J. Schmeller

በመረጃ አጠባበቅ ላይ የሚታየው አሰራር፣ በተለይ፣ አሜሪካዊው ኤድዋርድ ስኖውደን ያጋለጠው የዩኤስ አሜሪካ ብሔራዊው ፀጥታ ድርጅት ፣ በምሕፃሩ «ኤን ኤስ ኤ» ግለሰቦችን ፣ ያገር መሪዎችን ጭምር በሰለለበት ተግባር ሰበብ ተዓማኒነት እያጣ ሄዶዋል። ይህን ተከትሎ የመረጃ አጠባበቅ በዘመናዊ ዘዴ ተሻሽሎ ሊቀርብ እንደሚገባ ትርዒቱን ከብሪታንያዊው አቻቸው ዴቪድ ካምረን ጋ ባንድነት የከፈቱት የጀርመን መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል አሳስበዋል።

Bildergalerie CeBIT 2014
ምስል picture-alliance/dpa/Rainer Jensen/Deutsche Messe

ሄንሪክ በመ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ