1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመሬት ኪራይ ውል ለውጭ ባለሃብቶች

ሰኞ፣ ጥር 3 2002

በኢትዮጵያ ለአያሌ ዓመታት ጸንቶ የቆየውን የዕህል እጥረት ለመቋቋም ይበጃል በሚል ሰፋፊ የሆኑ ለም መሬቶችን ለውጭ ባለሃብቶች ማከራየቱና ለማከራየት የውል ድርድር ማካሄዱ ቀጥሏል።

https://p.dw.com/p/LQu3
ምስል AP

ዕርምጃው በኢትዮጵያና በሌሎች በርከት ባሉ የአፍሪቃ አገሮችም ሕዝብን በአግባብ ለመቀለብ የሚያስችል በቂ መጠባበቂያ ዕህል ባለመኖሩ በጣሙን እያከረከረ መሄዱ አልቀረም። ጌታቸው ተድላ በአሕጽሮት ISS በመባል የሚታወቀውን ተቀማጭነቱ በደቡብ አፍሪቃ የሆነውን ዓለምአቀፍ የዋስትና ጥናት ማዕከል ባለሙያ ፖውል ሣይመንን በዚህ ጉዳይ በስልክ አነጋግሮ ነበር፤ ያጠናቀረው ዘገባም የሚከተለው ነው።

ጌታቸው ተድላ/መስፍን መኮንን

አርያም ተክሌ