1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመሰረታዊ ሸቀጦች ዋጋ መወደድ

ማክሰኞ፣ የካቲት 15 2003

የኢትዮጵያ መንግስት በመሰረታዊ ሸቀጦች ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት የዋጋ ተመን አስቀምጦዋል።

https://p.dw.com/p/R3D2
ምስል picture alliance/kpa

ይህ መንግስት ተጠቃሚውን ህዝብ ለመጥቀም ብሎ የወሰደው ርምጃ ግን የተፈለገውን ውጤት በማስገኘት ፈንታ  መሰረታዊ ሸቀጦችን ከገበያ እያጠፋ መገኘቱን እና የዋጋ ውድነትን ማስከተሉን ተጠቃሚዎች በቅሬታ ይናገራሉ። የተጠቃሚዎችን አስተያየት ያዳመጠው የድሬዳዋ ወኩኪላችን ዮሀንስ ገብረእግዚእሄር መንግስት ይህን ችግር ለማስወገድ የወሰደው ርምጃ ስለመኖሩ የሚመለከተውን አካል አነጋግሮዋል።

ዮሀንስ ገብረእግዚእሄር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ