1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመተከሉ ጥቃት እንዲመረመር ተጠየቀ

እሑድ፣ መስከረም 10 2013

በቤንሻንጉል ጉሙዝ የተፈጸመው ጥቃት ገለልተኛ ፈጣን እና ውጤታማ የሆነ ምርመራ ተካሂዶ አጥፊዎች ላይ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ።

https://p.dw.com/p/3ih0P
Äthiopische Menschenrechtskommission
ምስል DW/G. T. Hailegiorgis

«የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ»

በቤንሻንጉል ጉሙዝ የተፈጸመው ጥቃት ገለልተኛ ፈጣን እና ውጤታማ የሆነ ምርመራ ተካሂዶ አጥፊዎች ላይ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ። ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ እና ለዶቼ ቬለ DW በሰጠው ተጨማሪ ማብራሪያ በሲቪል ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አውግዟል። የኮሚሽኑን ባልደረባ ያነጋገረው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ