1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ መግለጫ

ሰኞ፣ የካቲት 28 2008

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ መኢአድ በሀገሪቱ እየተከሰቱ ናቸው ያላቸው ግጭቶች እንዳሳሰቡት በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። የድርጅቱን አመራር በተመለከተ የተነሳ ውዝግብን አስመልክተው የግል መገናኛ ብዙኃን ለአንድ ወገን ያደላ ዜና አቅርበዋል በሚል ቅሬታወን ገልጾዋል። መግለጫውን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተከታትሎታል።

https://p.dw.com/p/1I8iy
Äthiopien Presse Konferenz Addis Abeba AEUP
ምስል DW/Y.G/Egziabher

[No title]

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ