1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ የምርጫ ዝግጅት እና ቅሬታ

ዓርብ፣ የካቲት 5 2002

መላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት የተሰኘዉ ፓርቲ በምርጫ ዝግጅት ዙርያ ቅሬታ እንዳለዉ እያሰማ ነዉ።

https://p.dw.com/p/LzyP
አዲስ አበባምስል AP Photo

በመቀጠል ዛሬ በኢትዮጽያ ቴሌቭዥን እና ራድዮ ድርጅት ከሚካሄደዉ ዉይይት ራሱን ማግለሉም ታዉቋል። ታደሰ እንግዳዉ የፓርቲዉን መሪ ኢንጂኔር ሃይሉ ሻዉልን አነጋግሮ ቀጣዪን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ፣

አዜብ ታደሰ

ሸዋዪ ለገሰ