1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 25 2007

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ ይፋ እንዳደረገው፤ በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ከሁሉም ክልሎች በደረሰው ከፊል ውጤት መሠረት ገዢዉ ፓርቲ ኢ ህ አ ዴ ግ እና አጋር ድርጅቶች ፣ ለሕዝብ ተወካዮች እና

https://p.dw.com/p/1FanU
Äthiopien Addis Abeba AEUP Pressekonferenz
ምስል DW/G.Tedla

[No title]

ለክልል ምክር ቤቶች አብላጫዉን ድምፅ በማግኘት ምርጫውን አሸንፈዋል። ይህንንም ቅድመ ውጤት ተከትሎ ፤ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ) ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ