የመድረክና የአንድነት ውቀሳና ምርጫ ቦርድ
ዓርብ፣ የካቲት 30 2004ማስታወቂያ
ዋነኞቹ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ የኢትዮጵያ በሔራዊ የምርጫ ቦርድ የገለልተኘንት መርሁን ጥሷል ሲሉ ወቀሱ ። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ሥራውን በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣንና ሃላፊነት እያከናወነ እንደሆነና የተቃዋሚዎችም ስም ማጥፋት ህጋዊ መሠረት የለውም ሲል ለዶቼቬለ መልስ ሰጥቷል ። ዝርዝሩን ታደሰ እንግዳው አዘጋጅቷል ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሠ
ተክሌ የኋላ