1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ ለዲሞክራሲ ምክክር መለሰተኛ መርሀ ግብር

ሰኞ፣ ሰኔ 22 2001

በስምንት የፖለቲካ ፓርቲዎችና በሁለት ግለሰቦች የተዋቀረው መድረክ ለዲሞክራሲ ምክክር በኢትዮጵያ ያዘጋጀውን መለሰተኛ መርሀ ግብር አባላቱ እንዲወያዩበት በትኗል ።

https://p.dw.com/p/IdeB
ምስል AP GraphicsBank/DW

ስልሳ ገፆችና በሰባት ክፍሎች የተዘጋጀው የመድረኩ መለስተኛ መርሀ ግብር ካካተታቸው ነጥቦች ውስጥ አጠቃላይ መርሆዎቹና አቋሞቹ በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ የሚከተላቸውን አስተሳሰቦች ይገኙበታል ። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ --

ሂሩት መለሰ፣

ተክሌ የኋላ፣