1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ መግለጫ

ረቡዕ፣ መጋቢት 26 2004

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ በመላው ኢትዮጵያ የመብት ጥሰት አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። መድረክ ትናንት በፅሁፍ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ በገዥው ፓርቲና በመንግሥት እየደረሰ ነው ያለውን የመብት ጥሰትና ህገ ወጥ

https://p.dw.com/p/14XuT
ምስል DW

ድርጊቶች በመዘርዘር ገዥውን ፓርቲ ወቅሷል። የመድረክን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ  ያነጋገረው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን  ታደሰ እንግዳው ዝርዝሩን ልኮልናል ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሰ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ