1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ መግለጫ

ዓርብ፣ ነሐሴ 6 2008

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ በአብዛኛዉ የኢትዮጵያ ክፍሎች ስለሚታየዉ ወቅታዊ ሁኔታ እና የፖለቲካዊ ጥያቄ የሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ሰጥቷል።

https://p.dw.com/p/1JhPh
Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Deutsch

[No title]

በመግለጫዉ ላይ የወልቃይትን የማንነት ጥያቄ በሕዝበ ዉሳኔ መልስ የመስጠት ሃሳብ ቀርቧል። መግለጫዉን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በአጭሩ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ