1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ መግለጫ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 12 2010

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ላይ ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ብቃት ስላጣ በሌላ ብቃት ባለው መንግሥት ሊተካ እንደሚገባ ጠየቀ። የመድረክ የስራ ኃላፊዎች እንዳስታወቁት፣ በወቅቱ በሀገሪቱ የሚታዩት ችግሮች መንስዔ የመልካም አስተዳደር እጦት እና ሙስና  ነው።

https://p.dw.com/p/2pmVY
Äthiopien MEDREK Federal Democratic Unity Forum Addis Abeba
ምስል picture-alliance/dpa/Y.Gebereegeziabeher

ኢህአዴግ ለማስተዳደር ብቃት ስላጣ በሌላ ብቃት ባለው መንግሥት ሊተካ እንደሚገባ መድረክ ጠየቀ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ