1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድኀኒት እጥረትና የዋጋ ንረት

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 9 2004

ባለፉት ጥቂት ዓመታት ፣ የመባልዕት ዋጋ እጅግ እየተወደደ መምጣት ያስጨነቀው የኢትዮጵያ ህዝብ ፤ በተለይ የሞት-ሽረት ጉዳይ የሆነው የመድኀኒት እጥረትና የዋጋውም እጅግ መናር፣ ቀስፎ የያዘው ይመስላል ነው የሚባለው።

https://p.dw.com/p/13Vj4
ምስል picture-alliance/ dpa/dpaweb

የችግሩ አሳሳቢነት የተለያዩ የሀገሪቱን ክፍሎች የሚመለከት ቢሆንም፤ ቀጣዩ የዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዘገባ ይበልጥ የሚያተኩረው በሰሜን የአገሪቱ ክፍል ፤ በዚህ ረገድ የተከሠተውን ችግር ነው።

ዩሀንስ ገብረእግዚአብሔሄር

ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ