1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዉሮጳና ጀርመን

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 29 2011

የመጀመሪያዉና ሁለተኛዉ የዓለም ጦርነቶች በታሰቡ ቁጥር በየስፍራዉ በሚደረገዉ ዝግጅት ያሁኑ አዉሮጳዊ ትዉልድ ያለፈዉን ስሕተት እንዳይደግም ፖለቲከኞች፣ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች ይመክራሉ፣ያሳስባሉም።

https://p.dw.com/p/3I4QF
Friedensvertrag von Versailles wird unterzeichnet
ምስል AP

የቫርሳይ ስምምነት 100ኛ ዓመት

       
የመጀመሪያዉ የዓለም ጦርነት ሙሉ በሙሉ የቆመበት አንድ መቶኛ ዓመት ሰሞኑን በተለያዩ የአዉሮጳ ከተሞች ታስቧል።የመጀመሪያዉና ሁለተኛዉ የዓለም ጦርነቶች በታሰቡ ቁጥር በየስፍራዉ በሚደረገዉ ዝግጅት ያሁኑ አዉሮጳዊ ትዉልድ ያለፈዉን ስሕተት እንዳይደግም ፖለቲከኞች፣ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች ይመክራሉ፣ያሳስባሉም።የመጀመሪያዉ የዓለም ጦርነት የቆመበት መቶኛ ዓመት ሰሞኑን ሲታሰብ  የተላለፉት መልዕክቶችም ተመሳሳይ ናቸዉ።የጦርነቱ መዘዝ፣ጦርነቱን ለማስቆም የተደረጉ ስምምነቶችና ዘንድሮ የተላለፉት መልዕክቶች የዛሬዉ አዉሮጳና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነዉ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል 

ነጋሽ መሐመድ