1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጀመሪያው የዚምባብዌ ምርጫ ውጤት

ሰኞ፣ መጋቢት 22 2000

ባለፈው ቅዳሜ በዚምባብዌ የተካሄደው ምርጫ ውጤት ዛሬ መውጣት ጀመረ። የሀገሪቱ አስመራጭ ኮሚሽን እስካሁን የተቆጠረውን ድምጽ መሰረት በማድረግ ያወጣው ውጤት ገዢው የዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲና የተቃውሞው የንቅናቄ ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ ፓርቲ ሁለቱም፡ በምርጫው እያንዳንዳቸው አስራ ሁለት መንበሮችን እንዳገኙ አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/E0ZB
የምርጫ ውጤት ሰሌዳ
የምርጫ ውጤት ሰሌዳምስል AP