የሙስሊሙ ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ በብራስልስ
ሰኞ፣ ነሐሴ 21 2004ማስታወቂያ
አንዳንድ በቤልጄም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መስሊሞች ባለፈው ሳምንት « በኢትዮጵያውያን ቤልጄማውያን ሙስሊሞች ማህበር ተሰባስበው በዓሉን አክብረዋል። በዚህም ቀን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመብት ጥያቄ እና የትግል ሂደት ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይም የማህበረሰቡ መሪዎች እና ጋዜጠኞች ተገኝተው እንደነበር የብራስልስ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ገልፆልናል።የስብሰባውን ይዘት እና የማህበሩ ፕሬዚዳንትን አቶ አብዬ ያሲንን አነጋግሮ የላከልን ዘገባ አለ።
ገበያው ንጉሴ
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ