1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙስሊም ምዕመናን ተቃዉሞ

ዓርብ፣ ሐምሌ 12 2005

ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች መንግስት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ መግባቱን ያቁም በማለት በየመስጊዱ የሚያደርጉትን ተቃዉሞ ዛሬም ቀጥለዋል።

https://p.dw.com/p/19Auu
ምስል DW/Tedla Getachew

በዛሬዉ ዕለት አዲስ አበባ ዉስጥ በተለይ በታላቁ አንዋር መስጊድና አካባቢዉ የተሰባሰበዉ ምዕመን ከሳምንታዊዉ የጁምዐ ሶላት በኋላ የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት ተቃዉሞዉን ገልጿል። አካባቢዉን የቃኘዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንዳለዉ በመስጊዱ አካባቢ የታደመዉ ምዕመን ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ