1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙስሊም ወጣቶች ክስ ሒደት

ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2008

ፍርድ ቤቱ ብይን ለመስጠት ለመጪዉ ጥቅምት አስራ-ስምንት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል

https://p.dw.com/p/1GWi1
ምስል picture-alliance/dpa

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የከሰሳቸዉ የ20 ሙስሊም ኢትዮጵያዉያንን ክስ የሐገሪቱ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ አደመጠ።አዲስ አበባ ያስቻለዉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 14ኛ የወንጀል ችሎት የተከሳሽ ጠበቆች አቅርበዉት ለነበረዉ ተቃዉሞ፤ የአቃቤ ሕግን መልስ አድምጧል።አቃቤ ሕግ የተከሳሽ ጠበቆች ያቀረቡትን መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ ዉድቅ ያደርገዉ ዘንድ ጠይቋል።ፍርድ ቤቱ ብይን ለመስጠት ለመጪዉ ጥቅምት አስራ-ስምንት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ