1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙስሊሞችና የክርስትያኖች ግጭት በናይጄሪያ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2003

በፈረንጆቹ ገና ዋዜማ በናይጄሪያ ጆስ ከተማ እና አካባቢዋ ላይ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙስሊሞች መካከል በተነሳ ግጭት የሟቾች ቁጥር ወደ 86 ከፍ ማለቱን የናይጄሪያ ፖሊስ ዛሪ አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/Qkk0
በናይጄሪያ አቡጃን ጎን ለጎን የቆመ ቤተክርስትያንና መስኪድምስል Katrin Gänsler

በተጨማሪም ዛሪ የናይጀርያ ጋዜጣ እንደዘገበዉ፤ እሁድ ማምሻው ላይ በጆስ ከተማ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መካከል ዳግም ግጭት ተነስቶ ነበር። በናይጄሪያ ጆስ ከተማ ስለደረሰዉ ግጭት የሚከተለው ዘገባ ያብራራል።

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ