1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙስሊሞች ተቃውሞና የፖሊስ እርምጃ

ሰኞ፣ ሐምሌ 16 2004

መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይግባ የሚል መልእክት የሚያሰሙ ሙስሊሞች አደባባይ እየወጡ፣ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ ወራት ማለፋቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኀን የዘገቡበት ጉዳይ ነው።

https://p.dw.com/p/15dhO
ምስል picture alliance/dpa

መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይግባ የሚል መልእክት የሚያሰሙ ሙስሊሞች አደባባይ እየወጡ፣ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ ወራት ማለፋቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኀን የዘገቡበት ጉዳይ ነው። ከሰሞኑ፣ ግን ለየት ያለ ሁኔታ ማጋጠሙን ፤ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ