1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙኒክ የፀጥታ ጉባዔ

ሰኞ፣ ጥር 30 2003

እዚህ ጀርመን ሙኒክ ከተማ በየዓመቱ የሚካሄደዉ የዓለም የፀጥታ ጉባኤ ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/Qyqb
በሙኒኩ ጉባዔ የተመድ ዋና ጸሐፊ ባን ጊ ሙን ሲናገሩምስል Picture-Alliance/dpa

ከቱኒዚያ የተቀጣጠለዉ የህዝብ ቁጣ ወደሌሎችም የአረብ አገራት መሸጋገሩ በተለይ ደግሞ በግብፅ ከሳምንት በላይ ህዝቡ በአደባባይ ወጥቶ የፕሬዝደንቱን ከስልጣን መልቀቅ ሲጠይቅ መሰንበቱ፤ ባለፈዉ ሳምንት መካከልም በደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች መካከል ግጭት መከሰቱ ጉባኤዉ ላይ የበኩሉን ጥላ እንዳሳረፈ ተነግሯል። በጉባኤዉ የተነሱ ነጥቦችን እንዲሁም የተካሄዱ የተቃዉሞ ሰልፎችን እንዲያስቃኘን በርሊን የሚገኘዉን ወኪላችንን ይልማ ኃይለሚካኤልን ስቱዲዮ ከማግባቴ አስቀድሞ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ