1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚለኒየሙ የልማት ግቦች ጥናታዊ የፊልም ዉድድር

ሰኞ፣ ሰኔ 14 2002

የሚለኒየሙ የልማት ግቦች ጥናታዊ የፊልም ዉድድር ባለፈዉ ሰምወን በብራስልስ ሲካሄድ ሰንብቶአል። ይህ የፊልም ዉድድር በብራስልስ ለሁለተኛ ግዜ የተደረገ ሲሆን አስራ ስድስት የተመረጡ ፊልሞች መቅረባቸዉም ታዉቋል።

https://p.dw.com/p/NzAB
ምስል picture-alliance / dpa

የፊልሙ አላማ በተለያዩ የአለም አካባቢዎች ያለዉን የድህነት መጠን፣ የአስተዳደር ችግር እና የተፈጥሮ መጎሳቆል በማስገንዘብ ለልማቱ ግብ መሳካት ቅስቀሳ ለማድረግም መሆኑ ተመልክቶአል። አሸናፊ ከሆኑት ፊልሞች መካከል በኬንያ ስላለዉ የአበባ ምርት ጉዳይ የሚያንጸባርቀዉ ፊልም አንዱ ነበር። ዝርዝሩን የብረስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ