1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚዛን ተማሪዎች ጥያቄና ያጋጠማቸው

ዓርብ፣ ሰኔ 28 2005

በቤንቺ ማጂ ዞን የሚዛን ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ና መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ የመብት ጥያቄ በማንሣታቸው ለእሥር መዳረጋቸውን የታሣሪዎቹ ተማሪዎች ቤተሰቦች ገለጡ።

https://p.dw.com/p/192uZ

ተማሪዎቹ «በነጻ ትምህርት ዕድል አሰጣጥና ደረሰብን» ባሏቸው አስተዳደራዊ በደሎች ላይ፣ «የእንወያይ» ደብዳቤ በመለጠፋቸውም ፖለቲካዊ ትርጉም ተሰጥቶት አመጽ ቀስቅሳችኋል ተብለው መታሠራቸውን ምንጮቻችን ጨምረው ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ