1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማሰቃየት ተግባር በዓለም ዙሪያ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 4 2003

የማሰቃየትን ተግባር የሚቃወመው መንግስታዊ ያልሆነው የፈረንሳይ ክርስቲያናዊ ተቋም በዓለም ዙሪያ የማሰቃየት ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የሚያሳይ ዘገባ ይፋ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/QXBp
የማሰቃየት ተግባር በሰዓሊዉ አይንምስል picture-alliance/ dpa

የማሰቃየት ዓለም በሚል ርዕስ ተቋሙ ባወጣው በዚህ ዘገባ ከተመ አባል ሀገራት በግማሽ ያህሉ ዜጎች በከፍተኛ ደረጃ የማሰቃየት ተግባራት ሰለባ እንደሆኑ ገልጿል። በአፍሪካ ሁኔታው እየተባባሰ እንደሆነ ያተተው ይህ ዘገባ በኢትዮጵያም ይህ ተግባር በተለይ ተቃዋሚ በሚባሉት ላይ እንደሚፈጸም ተጠቅሷል። የኤርትራንም ሁኔታ በተለየ ትኩረት ጥናቱ እንደተመለከተው የተቋሙ ሃላፊ ተናግረዋል።

መሳይ መኮንን

ሂሩት መለሰ