1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማደጎ አመቻቹ የኦስትርያ ድርጅት የቀረበበት ወቀሳ

ሐሙስ፣ ጥር 1 2000

ምዕራባውያን ችግረኛ ወይም ወላጅ አልባ ህጻናትን በማደጎ የሚያሳድጉበት ልማድ ካለፉት ጥቂት ጊዚያት ወዲህ እየተበራከተ መጥቶዋል። የድርጊቱ በጎነት የማያጠያይቅ ቢሆንም፡ አሰራሩ ሁሌ ህጋዊ በሆነ መንገድ እንደማይከናወን የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ያመላክታሉ። ህጻናትን ካለ ፈቃዳቸው ለማደጎ በመስጠታቸው ችግር ያጋጠማቸው አንዳንድ ድርጅቶች ሲኖሩ አንዱ የኦስትርያው « ፋሚሊ ፎር ዩ » ነው።

https://p.dw.com/p/E0ls
ዝነኛዋ ዘፋኛ ማዶና የምታሳድገው የማላዊ ህጻን
ዝነኛዋ ዘፋኛ ማዶና የምታሳድገው የማላዊ ህጻንምስል AP