1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምሥራቅ አፍሪቃ ሃገራት 19ኛ ጉባኤ

ረቡዕ፣ የካቲት 21 2010

የምሥራቅ አፍሪቃ ስድስት ሃገራት በጋራ የሚያስተሳስራቸዉን የመሠረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችላቸዉን ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ።

https://p.dw.com/p/2tTZN
Uganda Ostafrikanisches Handelsentwicklungsforum
ምስል DW/E. Lubega

የጋራ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትም ይፋ ሆኗል፤

 ዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ቡሩንዲ እና ደቡብ ሱዳን የሚገኙበት ይህ ስብስብ ያቀደዉ ፕሮጀክት 79 ቢሊየን ዶላር የሚፈጅ ነው። 19ኛዉ የምሥራቅ አፍሪቃ ሃገራት ጉባኤ ከዚህም ሌላ በቀጣናዉ ኤኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል። ከናይሮቢ ሃብታሙ ስዩም ዝርዝሩን ልኮልናል።

ሃብታሙ ስዩም

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ