1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርት ገበያ ሥራ አስኪያጅ ሥራ መልቀቅ

ሐሙስ፣ ሰኔ 14 2004

ባለፉት አራት ዓመታት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ዶክተር ዕሌኒ ዘውዴ ገ/መድኅንና አብረዋቸው ይሠሩ የነበሩት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ፤ ዛሬ ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን በጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/15JJl
ምስል picture alliance/dpa

ታደሰ እንግዳው እንደዘገበልን፤ ዋና ሥራ አስኪያጅዋ ዶክተር ዕሌኒ ከሥራ ለመልቀቃቸው ምክንያት የሆነው፤ ከውጭ ሀገር ልምድ ያካበቱ ሙያተኞችን በሀገር ውስጥ ሙያተኞች የመተካት ሂደት ነው ማለታቸው ተጠቅሷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ