1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ቦርድና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት

ረቡዕ፣ የካቲት 24 2013

ገዢው ፓርቲ እጩዎችን የማሰር የድሮ ባህሉን እንዲተው የምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አሳሰቡ። እስካሁን በምርጫው ለመሳተፍ እጩዎቻቸውን ያስመዘገቡ ፓርቲዎች 15 ናቸው።

https://p.dw.com/p/3qA3o
Äthiopien Addis Abeba NEBE-Treffen mit Oppositionsparteien
ምስል Yohannes G. Egiziabher/DW

«እጩዎችን የማሰር ባህል ይቁም፤ ምርጫ ቦርድ»

ገዢው ፓርቲ እጩዎችን የማሰር የድሮ ባህሉን እንዲተው የምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አሳሰቡ። ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ከተቃዋሚዎች ጋር ምክክራቸውን ያደረጉት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች በቀረቡ ጥቆማዎች መሠረት ታስረው የነበሩ የተቃዋሚ እጩዎች እንዲፈቱ ተደርጓል ብለዋል። እስካሁን በምርጫው ለመሳተፍ 15 ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን ማስመዝገባቸው ተገልጿል።

 ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ