የምርጫ ታዛቢዎችን ሥራ የቃኘው ጉባኤ

አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:13 ደቂቃ
11.10.2018

«የዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች የወደፊት ኃላፊነት እና ተግዳሮቶች»

የአውሮጳ ፓርላማ እና የአውሮጳ ኅብረት የውጭ ግንኙነት ክፍል ያዘጋጁት በምርጫ ታዛቢዎች ኃላፊነት እና ተግዳሮቶች ላይ ያተኮረ ጉባኤ ብራስልስ ላይ ተካሄደ።

የዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች የወደፊት ኃላፊነት እና ተግዳሮቶች በሚል ዐብይ ርዕስ በተነጋገረው ሁለት ቀናት በፈጀው ስብሰባ የፓርላማ አባሎች፤ የምርጫ ታዛቢዎች እና ኃላፊዎች የቀድሞ መሪዎች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች የተሳተፉትበት ሲሆን ዛሬ ተጠናቋል። ከብራስልስ ገበያው ንጉሤ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ገበያው ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ተከታተሉን