1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ዝግጅት በድሬደዋ

ሰኞ፣ መጋቢት 14 2007

በድሬደዋ አስተዳደር ለተወካዮች ምክር ቤት ዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሁለት የግል እጩዎች እንደሚወዳደሩ የክልሉ ምርጫ ቦርድ ገለፀ።

https://p.dw.com/p/1Evou
Polizisten in Dire Dawa Äthiopien
ምስል DW

በመስተዳደሩ ከሚወዳደሩ ፓርቲዎች አንዱ የሆኑት የሰማያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ በበኩላቸዉ ቤት ለቤትን ጨምሮ የቅስቀሳ ሥራዎች እያካሄዱ መሆኑን ገልጸዋል። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።

አዜብ ታደሰ

ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ