1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ 2002 ዉዝግብ እና የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

ረቡዕ፣ ሰኔ 2 2002

ምርጫ 2002 ን ተከትሎ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጫዉ ነጻ እና ፍትሃዊ አልነበረም በሚል እንዲደገም ያቀረቡትን ጥያቄ መርመሮ እንዳልተቀበለዉ የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ትናንት አስታዉቋል።

https://p.dw.com/p/NmHv
የምርጫ ቦርዱን ምላሽምስል DW

ምርጫ ይደገምን ጥያቄ አቅርበዉ ጥያቄያቸዉ ዉድቅ የተደረገባቸዉ መሪዎች ደግሞ የምርጫ ቦርዱን ምላሽ እየመረመሩት እንደሆነ ገልጾአል። ዝርሩን የኢስ አባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ልኮልናል


ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ