1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምስራቅ ኮንጎ ውጊያ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 25 2001

የምሥራቃዊው ኮንጎ ሁኔታ አሁንም አሳሳቢ ሆኖ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/FnA5
ተፈናቃይ የኮንጎ ዜጎች
ተፈናቃይ የኮንጎ ዜጎችምስል AP

በመንግሥቱ ወታደሮችና በቱትሢው ጀነራል በሎራን እንኩንዳ በሚመሩት ዓማጺያን መካከል የተጀመረው ውጊያ ብዙ ሕዝብን ከመኖሪያ ቤቱ አፈናቅሎዋል። ይኸው አሳሳቢ ሁኔታ በዚህ ሳምንት የብዙ ጋዜችን ትኩረት አግኝቶዋል።