1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምዕራብ አገሮች የሊቢያ ጥቃት እና የተነሳበት ተቃውሞ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 13 2003

የምዕራብ አገሮች የኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊን ጦር ኃይላት ለማክሸፍ በሊቢያ የጀመሩት የአየር ድብደባ ትናንት ሌሊትም ቀጠለ።

https://p.dw.com/p/RBUe
ምስል dapd

በመዲናይቱ ትሪፖሊ፤ ሰኞ ለማክሰኞ አጥቢያ ሌሊቱን በሙሉ የጦር አይሮፕላኖች ሲበሩና እሳት ሲነድ ታይቷል። በዚህ ጥቃት ምን ያህል ሲቪል ህዝብ እንደተገደለ እስካሁን በግልፅ የታወቀ ነገር ባይኖርም፤ አንዳንድ እንደ ብራዚል፤ህንድና ቱርክ የመሳሰሉ አገሮች የምዕራቡን ጦር ጥቃት እያወገዙ ይገኛሉ።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ