1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምግባ መርሃ ግብር በትምህርት ቤቶች

ረቡዕ፣ ግንቦት 8 2004

መንግሥት የትምህርት ቤቶች የምግብ መርሃ ግብርን እንደ አንድ የልማት መርህ አቅጣጫ እንዲይዝ ተጠየቀ ። ከዓለም ዙሪያ የተሰበሰቡ ከ 200 በላይ የሚሆኑ የመስኩ ባለሞያዎችና የሚመለከታቸው አካላት የተገኙበት አዲስ አበባ ውስጥ የተካሄደ ጉባኤ

https://p.dw.com/p/14wh8
ምስል Getty Images

መንግሥት የትምህርት ቤቶች የምግብ መርሃ ግብርን እንደ አንድ የልማት መርህ አቅጣጫ እንዲይዝ ተጠየቀ ። ከዓለም ዙሪያ የተሰበሰቡ ከ 200 በላይ የሚሆኑ የመስኩ ባለሞያዎችና የሚመለከታቸው አካላት የተገኙበት አዲስ አበባ ውስጥ የተካሄደ ጉባኤ የትምህርት ቤቶች የምገባ መርሃ ግብር ለማህበረሰቡና ለአነስተኛው ገበሬ የልማት አቅም የሚፈጥር በመሆኑ ትኩረት እንዲሰጠው አሳስቧል ። በጉባኤው የምግብ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች በትምህርት ቤቶች የሚካሄደው የምገባ መርሃ ግብር ወጥነትና የመንግሥት ተሳትፎ ወሳኝ መሆናቸው ተነግሯል ። በጉባኤው ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ