1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምግብ እጥረትና፣ የ ተ መ ድ ስብሰባ፣

ሐሙስ፣ መጋቢት 27 2004

በምሥራቅ አፍሪቃ እየተደጋጋመ በተከሠተው የምግብ እጥረት ሳቢያ ፣ የአካባቢው ሃገራት ባለሙያዎች በኬንያ መዲና በናይሮቢ ተሰብስበው መክረዋል። የምሥራቅ፣ የመካከለኛውንና የደቡባዊውን አፍሪቃ ንዑሳን ሃገራት በመወከል የተሰበሰቡት 45 ባለሙያዎች

https://p.dw.com/p/14Yj5
ምስል dapd/DW

ከተባበሩት መንግሥታት ከተውጣጡ አቻዎቻቸው ጋር በአካባቢው የምግብ ዋስትና ሊረጋገጥ በሚችልበት ሂደት ላይ ተወያይተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ