1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምግብ ዋጋ ንረትና የቀውስ ስጋት

ረቡዕ፣ የካቲት 2 2003

የምግብ ዋጋ ባለፉት ስድሥት ወራት ያላማቋረጥ እያደገ መምጣቱ የኤኮኖሚ ጠበብትን እንደገና እያነጋገረ ያለ ጉዳይ ነው።

https://p.dw.com/p/QzPI
ምስል AP

ከሶሥት ዓመታት በፊት በዚሁ የምግብ ዋጋ መናር ሳቢያ በዓለምአቀፍ ደረጃ ከባድ ቀውስ መከሰቱ የሚዘነጋ አይደለም። ሁኔታው ቢደገም በተለይም ኢትዮጵያን በመሳሰሉት አዳጊ አገሮች ይበልጥ ፈታኝ እንደሚሆን አንድና ሁለት የለውም። በጉዳዩ በስኮትላንድ-ዳንዲ ዩኒቨርሲቲ የዓለም ንግዱን ባለሙያ የሆኑትን ዶር/ መላኩ ደስታን አነጋገናል፤ ያድምጡ!


መሥፍን መኮንን

አርያም ተክሌ