1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሠብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ወቀሳና የኢትዮጵያ መልስ

ዓርብ፣ ሰኔ 6 2000

የዩናትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ጎንዛሎ ጋሌጎስ ወቀሳዉን መሰረተ ቢስ ብለዉታል።የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ልዩ አማካሪ አቶ በረከት ስሞኦን በበኩላቸዉ ዘገባዉን «ሐሰትና ቅጥፈት የተመላበት» ብለዉታል።አቶ በረከት ስምኦንን ነጋሽ ሐመድ በስልክ አነጋግሯቸዋል።

https://p.dw.com/p/EJKC
የኦጋዴን ነዋሪዎችምስል AP

የዩናትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ጎንዛሎ ጋሌጎስ

ወቀሳዉን መሰረተ ቢስ ብለዉታል።የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ልዩ

አማካሪ አቶ በረከት ስሞኦን በበኩላቸዉ ዘገባዉን «ሐሰትና ቅጥፈት

የተመላበት» ብለዉታል።አቶ በረከት ስምኦንን ነጋሽ ሐመድ በስልክ አነጋግሯቸዋል።