1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የረሃብ አድማ በዋሽንግተን ዲሲ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 29 2002

በአሜሪካ በፊልም ስራ ታዋቂ የሆነዉ አንድ አሜሪካዊ በእስር ላይ የምትገኘዉ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እንድትፈታ ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/NIwu
ምስል AP

አሜሪካዊዉ የፊልም ባለሙያ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ወ/ት ብርትኳን የህሊና እስረኛ መሆኗን በማረጋገጥ ለመፈታትዋ ጫና እንዲያደርጉ በርሃብ አድማ ነዉ የጠየቀዉ። አሜሪካዊዉ ዋይት ሃዉስ ፊት ለፊት የረሃብ አድማዉን ከጀመረ ዛሬ አምስተኛ ቀኑን ይዟል።

አበበ ፈለቀ፣

አዜብ ታደሰ
ሸዋዪ ለገሰ