1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሪፓብሊካውያን እንቅሥቃሴ በአሜሪካ

ዓርብ፣ ኅዳር 7 2005

በዩናይትድ እስቴትስ ከ 10 ቀናት በፊት የተካሄደው ምርጫ ውጤት ያበገናቸው አንዳንድ የሪፓብሊካዊው ፓርቲ ወገኖች ፣ ያልታሰበም ሆነ ያልተጠበቀ ጉዳይ አንስተዋል። ጥያቄአቸውን ለማጠናከርም ፊርማ ማሰባሰብ የያዙ ሲሆን በሰፊው ፌደራል ግዛት

https://p.dw.com/p/16kj0
ምስል Reuters

፣ በቴክሳስ 104 ሺ ፈቃደኞችን አግኝተዋል። አንድ ኢትዮጵያ ደግሞ ከዚሁ ከምርጫው ጋር በተያያዘ ፣በአሜሪካዊቷ ባልተቤቱ መጥፎ ዕጣ ገጥሞታል። ስለ እንዴትነቱ ፦ -- ሁሉንም ያብራራልን ዘንድ --፤ የዋሽንግተን ዲ ሲ ውን ዘጋቢአችንን አበበ ፈለቀን ፣ በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ተክሌ የኋላ

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ