1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሪፕብሊካን ፓርቲ ወሳኝ የምርጫ ፉክክር

ረቡዕ፣ መጋቢት 26 2004

በትናንትናው እለት በ 3 የአሜሪካን ግዛቶች የተካሄዱትን የሪፐብሊካን ዕጩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዎች፣ ዕጩ ተወዳዳሪ ሚት ሮምኒ ሙሉ በሙሉ አሸነፉ ። ሮምኒ በትናንትናው ምርጫ በዊስኮንሰን ፣ በዋሽንገተን ዲሲ ና በሜሪላንድ ድል ቀንቷቿዋል ።

https://p.dw.com/p/14XuS
ምስል Reuters



በትናንትናው እለት በ 3 የአሜሪካን ግዛቶች የተካሄዱትን የሪፐብሊካን ዕጩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዎች፣ ዕጩ ተወዳዳሪ ሚት ሮምኒ ሙሉ በሙሉ አሸነፉ። ሮምኒ በትናንትናው ምርጫ በዊስኮንሰን ፣ በዋሽንገተን ዲሲ ና  በሜሪላንድ ድል ቀንቷቿዋል ። ይሁንና አሁንም ለሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩነት የሚያበቃቸውን  ድምፅ አላገኙም ።   

አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ